የጎረቤቴ ውሻ አዘዘኝ! - ከተማዋን ያሸበረው አስፈሪው የሳም ልጅ ታሪክ | David Berkowitz - Son of Sam [1P09kLPGWq4]
በ1976 ዓ.ም በኒውዮርክ ከተማ ውስጥ ወጣቶችን እያደነ በመግደል ከተማዋን በሽብር ያናወጠው የዴቪድ በርኮዊትዝ (David Berkowitz) ወይም "የሳም ልጅ" (Son of Sam) አስፈሪና እውነተኛ ታሪክ። ሲያዝ ፖሊሶችን ያስደነገጠው መልሱ ምን ነበር? "የጎረቤቴ ውሻ ውስጥ የገባው ባለ 6,000 ዓመት ዕድሜ ያለው አጋንንት ሰዎችን እንድገድል ያዘኝ ነበር" ማለቱ እውነት ነበር ወይስ የፍርድ ቅጣትን ለማምለጥ የተደረገ ድራማ? በዚህ ሙሉ ዶክመንታሪ ውስጥ ታሪኩን፣ ምርመራውንና ያልተሰሙ ሚስጥራትን በዝርዝር ይዘንላችሁ ቀርበናል። 🔔 ይህ የታሪክ ትረካ ከተመቻችሁ ቪዲዮውን Like በማድረግ፣ ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ሃሳብና አስተያየታችሁን በኮሜንት አጋሩን። Disclaimer/ማስገንዘቢያ፦ ይህ ቪዲዮ የተዘጋጀው ለትምህርታዊ እና ለታሪክ መረጃ ግንዛቤ ብቻ ነው። በቪዲዮው ውስጥ የተጠቀሱት ክስተቶች በታሪክ ላይ የተመዘገቡ እውነተኛ ወንጀሎች ናቸው። #የሳምልጅ #SonOfSam #DavidBerkowitz #TrueCrimeAmharic #የታሪክትረካ #አስፈሪታሪኮች #እውነተኛታሪክ #አማርኛትረካ #amharicdocumentary