አስቸኳይ መረጃ፦ በአሜሪካ የኢትዮጵያውያን TPS ተሰረዘ! እስከ የካቲት 13 ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ ነጥቦች [XFS1TDkhIBH]
በአሜሪካ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ስሙ! የትራምፕ አስተዳደር ለኢትዮጵያውያን ተሰጥቶ የነበረው ጊዜያዊ የጥበቃ መብት (TPS) እንዲያበቃ ወስኗል። ይህ ውሳኔ ከ5,000 በላይ ኢትዮጵያውያንን በቀጥታ የሚነካ ሲሆን፣ እስከ የካቲት 13 ቀን 2026 ድረስ ብቻ ነው ህጋዊ መብቱ የሚቆየው። Ethiopia TPS Terminated! What You Need to Know Before Feb 13, 2026 The Trump administration has officially announced the termination of Temporary Protected Status (TPS) for Ethiopia. This decision impacts thousands of Ethiopians currently living in the U.S. and sets a hard deadline of February 13, 2026, for voluntary departure or legal status adjustment. #EthiopiaTPS #USImmigration #EthiopianDiaspora #TPS2026 #DeportationUpdate #የህግምክር #ኢትዮጵያ #አሜሪካ #TrumpImmigration #KnowYourRights #ImmigrationNews #ethiopianews Music track: Vampire Dracula by Walen Source: Promoted by: Artist Link: