FastMereja Ethiopia USA Trump TPS BreakingNews Immigration ኢትዮጵያ መረጃ ነዳጅ [MA8otJjqxPt]

በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ላይ በፍርድ ቤት ድል አግኝተዋል። ፍርድ ቤቱ የTPS ማቋረጥ ውሳኔን ውድቅ በማድረግ በአሜሪካ እንዲቀጥሉ ፈቅዶላቸዋል። ውሳኔው ለብዙዎች እፎይታ ሆኖ ተቀባ። #FastMereja #Ethiopia #USA #Trump #TPS #BreakingNews #Immigration #ኢትዮጵያ #ነዳጅ #breakingnews